COVID-19 pandemic is becoming the worst global disaster affecting all countries of the world. Aggressive measures are being taken by all governments and local administrations. The number of affected people in Ethiopia is on the rise. If we promptly act at the local level , the impact will benefit the nation at large. We want you to join us to support the Guragie Zone interventions
To support this effort you can donate through one of the four options:
1. GoFundMe
Click here to donate through GoFundMe .

ማሳሰቢያ፣
ክፍያ ሲፈፅሙ ቲፕ መስጠት አይጠበቅቦትም። ቲፕ ቢሰጡም ወደ ጉርዳ አካውንት አይገባም። ቲፕ ሳይሰጡ ለመክፈል፣ Enter your Donation ሚለው ሳጥን ውስጥ መለገስ ያሰቡትን መጠን ይፃፉ፣ TIP ሚለወ ሳጥን ውስጥ OTHER ሚለውን ይምረጡ፣ TIP ሳጥን ወሰጥ 0.0 በመስገባት ክፍያውን መፈፀም ይችላሉ።

2. Gurda US Account
You can deposit to Gurda US wells Fargo account using account number 7674418152
3. Gurda Ethiopian Account
you can deposit to Gurda Nib Bank account using account number 7000007125432
4. Gurda website
Click Here to access the donation page

ሰላም ጤና ይስጥልን፤
በዚህ አስከፊ ጊዜ፣ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችሁም ጋራ እንዲሆን እንመኛለን፡፡ ወገኖቻችን ሆይ፤ በእዚህ የጭንቅ እና የመከራ ጊዜ፣ ሁላችንም የአለንበትን ሁኔታ እንረዳለን፡፡ ሆኖም ግን የደረሰው ወረርሺኝ፣ ጊዜ የማይሰጥ እና አቅም የማይመዝን ስለሆነ፣ የሁላችንንም አጣዳፊ እርብርቦሽ የሚጠይቅ ነው፡፡ ስለ እዚህም በሐገር አቀፍ ደረጃ ከምታደርጉት ጥረት በተጨማሪ፣ እኛኑ ለሚጠብቀው፣ የአካባያችን ሕዝብም እንድንደርስለት እንለምናችኋለን!
በአሜሪካ ሀገር የሚኖሩ በርካታ የአካባቢያችን ተወላጆች ጥያቄ መሠረት፣
1) በየገጠሩ ሳሙና መግዣ ለሌላቸው ዘመዶቻችን ለመድረስ፣
2)የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ህዝቡን ለማገዝ እያደረገ ያለውን የሳኒታይዘር ምርት ጥረት ለማገዝ፣ እንዲሁም
3) ሣሙና በየከተማው እየለመኑ ለገጠሩ ህዝባችን ለማድረስ እያደረጉ ያሉ ወጣቶችን ከጎናችሁ ነን ለማለት፣ እርዳታ የማሰባሰብ ስራ ጀምረናል።
እርዳታውም የሚተላለፈው በህጋዊው እና የእናንተው በሆነው ጉርዳ አማካኝነት ነው፡፡
እናንተም የበኩላችሁን እገዛ በማድድረግ ህዝባችንን እንድንታደገው እንላለን።